Back to your body of water collection
85/365

YALEWUHA

ያለዉሃ
ሰውም ሆነ እንስሳው፤
ፍጥረቱ በሙሉ
ጠጥቶ እሚረካው፤
ሣር ሆነ ቅጠሉ
ምድሩ ልምላሜው፤
በውሃ እርሶ ነው የጸናው አካሉ።
ባንቺው ታጥበን ጸድተን
አንቺን ተጎንጭተን፤
የገላ እድፉንም ባንቺ አጥበን አጽድተን
የሕይወትን ጉድፍ በሚቻል አንስተን
ያላአንቺ የት አለ ልምላሜና ሕይወት፤
ጠውልጎ መርገፍ ነው
ከስሎ መጥፋት ውድመት
ዓለም ኦና ሆና …ምድር ባዶ መቅረት።

YALEWUHA

ያለዉሃ
ሰውም ሆነ እንስሳው፤
ፍጥረቱ በሙሉ
ጠጥቶ እሚረካው፤
ሣር ሆነ ቅጠሉ
ምድሩ ልምላሜው፤
በውሃ እርሶ ነው የጸናው አካሉ።
ባንቺው ታጥበን ጸድተን
አንቺን ተጎንጭተን፤
የገላ እድፉንም ባንቺ አጥበን አጽድተን
የሕይወትን ጉድፍ በሚቻል አንስተን
ያላአንቺ የት አለ ልምላሜና ሕይወት፤
ጠውልጎ መርገፍ ነው
ከስሎ መጥፋት ውድመት
ዓለም ኦና ሆና …ምድር ባዶ መቅረት።

WITHOUT WATER

Every living creature human and animals
All the greenery, vegetation and plants;
Maintains its beauty due to hydration,
It survives and flourishes, with your saturation.
Water with you,
We clean ourselves and remove the dirt,
Nourish our body and quench our thirst.
Without you,
There won’t be fertility,
Or life and all its grand beauty.
Life ceases to exist,
The world will be desolate;
Without life and its joy
We all wither and die
The Earth will be empty, barren and charcoal dry.

Getachew Admassu  58, Seattle

Translated from Amharic by the poet

TRANSLATE THIS POEM
WordPress › Error

There has been a critical error on this website.

Learn more about troubleshooting WordPress.