April 12th
ውሃ ሕይወትም ኑሮም ነው
የኑሮ ምህዋር የጤና መሰረት
ተባርኮ ተሰጥቶን ለብዝሃ ሕይወት
ህብረተ ሥጋና መላ አካላታችን
ላልቶ እንዲንቀሳቀስ ተሳክቶ ኑሮአችን
የሥልጣኔ ምንጭ የዕድገታችን ቁልፍ
መልክ ይዞ ለመጓዝ ችጋርን ለመቅረፍ
እኩል የታደለን አድልዎ የሌለበት
ለምግብ ለመጠጥ ይሁን ግኑኝነት
ውሃ ማግኜት ይሻል ንጹህን ከብቃት
የሞላለት ላላገኘ በመሰኘት::
ውሃ ሕይወትም ኑሮም ነው
የኑሮ ምህዋር የጤና መሰረት
ተባርኮ ተሰጥቶን ለብዝሃ ሕይወት
ህብረተ ሥጋና መላ አካላታችን
ላልቶ እንዲንቀሳቀስ ተሳክቶ ኑሮአችን
የሥልጣኔ ምንጭ የዕድገታችን ቁልፍ
መልክ ይዞ ለመጓዝ ችጋርን ለመቅረፍ
እኩል የታደለን አድልዎ የሌለበት
ለምግብ ለመጠጥ ይሁን ግኑኝነት
ውሃ ማግኜት ይሻል ንጹህን ከብቃት
የሞላለት ላላገኘ በመሰኘት::
The core center of our health
The back bone of life
Given as a gift from God
To fulfill our body needs and make it safe.
As it is source of civilization
And the key for our development
It should be equally distributed for each nation.
The one who has more water
Should think about others
And help to make the world better.