150/365

ያለ ውሀ

በዓለም የሚገ ፍጥረታት በሙሉ፣
ውሀ ባይኖር ኖሮ እንዴት ይኖራሉ፤
አታክልት አዝርዕቱ፣ ነፍስ ያለው ሁሉ፣
ያለውሃ መኖር በፍጹም አይችሉ፤
በከተማ ይሁን ወይንም በገጠር፣
ውሀ አስፈላጊ ነው በጤና ለመኖር፣
በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊው፣
ውሀ የተባለው ታላቁ ነገር ነው፤
ውሀ ውሀ ውሀ ፍቱን መድሀኒት ነው፣
በጤና በህይወት መኖር የሚያስችለው።

ያለ ውሀ

በዓለም የሚገ ፍጥረታት በሙሉ፣
ውሀ ባይኖር ኖሮ እንዴት ይኖራሉ፤
አታክልት አዝርዕቱ፣ ነፍስ ያለው ሁሉ፣
ያለውሃ መኖር በፍጹም አይችሉ፤
በከተማ ይሁን ወይንም በገጠር፣
ውሀ አስፈላጊ ነው በጤና ለመኖር፣
በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊው፣
ውሀ የተባለው ታላቁ ነገር ነው፤
ውሀ ውሀ ውሀ ፍቱን መድሀኒት ነው፣
በጤና በህይወት መኖር የሚያስችለው።

WITHOUT WATER

All the creatures big and small
Are not able to live without water.
Plant species and all living things
Are not able to live without water.
Water is important to healthy living
Either in rural land or in the city.
Water is so essential for a human life
And it is like a medicine which keeps everyone safe.

Konjit Fekade  45, Kenmore

Translated from Amharic by Samson Yirsaw

TRANSLATE THIS POEM
Share Button
EXPLORE MORE    |    |  

EXPLORE MORE

Amharic  |  birth  |  blessing  |  Chinese  |  drought and thirst  |  family  |  home  |  if water could speak  |  Indigenous  |  justice  |  like water  |  local waters  |  love and loss  |  Lushootseed  |  memory  |  Northgate  |  oceans and seas  |  Punjabi  |  rain  |  rivers and lakes  |  Russian  |  Spanish  |  sweat and tears  |  swim  |  Tlingit  |  toilets and taps  |  transit  |  Vietnamese  |  we are water  |  wildlife  |  Youth
 
Powered By Indic IME