June 23rd
የመኖሬ ሚስጥር የህይወቴ ቃና፣
ቀድቼ የምጠጣው የአምላክ ስጦታ፣
ውሀን የፈጠረ ይባረክ ያ ጌታ።
ገላዬን ልብሶቼን ቤቴን አፅድቼበት፣
ያለ ውሀ ሂወት የማይቀጥልበት፣
ልዩ ድንቅ ስራ አምላክ ይክበርበት።
የመኖሬ ሚስጥር የህይወቴ ቃና፣
ቀድቼ የምጠጣው የአምላክ ስጦታ፣
ውሀን የፈጠረ ይባረክ ያ ጌታ።
ገላዬን ልብሶቼን ቤቴን አፅድቼበት፣
ያለ ውሀ ሂወት የማይቀጥልበት፣
ልዩ ድንቅ ስራ አምላክ ይክበርበት።
The secret of my life
The gift from God…
Which I drink easily from tap
Cleaning my clothes and my home…
Bless the Almighty
For using water to wash my body.
No living thing exists without water
Thanks God for the amazing nature.