POET OF THE WEEK
Tesfaye Demisse
Week of November 6
የደም ዝውውሬ የልቤን ትርታ
የነፍሴን እስትንፋስ የህይወቴን ቃታ
የሰውነቴ ሰውነት ተራሮች መሀል መንጭታ
በጅረቱ ተንደርድራ ፈጥና መጥታ
ጥሜን ልትቆርጥ ልትሰጠኝ እርካታ
ወጪ ሳላበዛ ሳልጨነቅባት
ጥርት ያለች ውሃ እንከን የሌለባት
በየ’ስቴቱ ላይ ፈልጌ ያጣኋት
ሲያትል ስመጣ እቤቴ አገኘኋት
የደም ዝውውሬ የልቤን ትርታ
የነፍሴን እስትንፋስ የህይወቴን ቃታ
የሰውነቴ ሰውነት ተራሮች መሀል መንጭታ
በጅረቱ ተንደርድራ ፈጥና መጥታ
ጥሜን ልትቆርጥ ልትሰጠኝ እርካታ
ወጪ ሳላበዛ ሳልጨነቅባት
ጥርት ያለች ውሃ እንከን የሌለባት
በየ’ስቴቱ ላይ ፈልጌ ያጣኋት
ሲያትል ስመጣ እቤቴ አገኘኋት
My bloodstream and my heartbeat
The breath of my soul and my life secret
The body of my body which comes from the mountain site
Following the thin path to quench my thirst
Without being worried and not spending a lot
Finally, I found the cleanest water in my home city, Seattle
After searching so hard in other states of the country.
FIRST POEM I was 18 and it was called “Ketero,” which means “Appointment.” It’s about my first love.
FAVORITE POEM “Esat Wey Abeba” by Loret Tsegaye G. Medhin
DEAREST BODY OF WATER I grew up with a river in Ethiopia called Meta Abo; we used it for washing clothes, irrigation, etc.