Back to your body of water collection
27/365

ብርጭቆ ይበቃል

እናቴ ትል ነበር
የውሃ ቆሻሻ
ታይቶ አይታወቅም
እና ዛሬ እኔም
እላለሁ ደግሜ
ሌላ አልፈልግም።
ብርጭቆ ብቻ ነው
ዘመዱ ውሃዬ
አይኑን እንዳይበት
እንድጠጣው ባቅሜ
እንዲቆረጥ ጥሜ።
የላስቲኵን ጠርሙስ
የፁሁፍ ጋጋታ
የማስታወቂያ መአት
አይፈልግ ውሃዬ
የነጋዴ ሆይታ።
ውሃን አውቀዋለሁ
ውሃ እኔን ያውቀኛል
እኔም የውሃ ነኝ
ውሃ የኔ አካል
ለምጠጣው ውሃ
ብርጭቆ ይበቃል።

ብርጭቆ ይበቃል

እናቴ ትል ነበር
የውሃ ቆሻሻ
ታይቶ አይታወቅም
እና ዛሬ እኔም
እላለሁ ደግሜ
ሌላ አልፈልግም።
ብርጭቆ ብቻ ነው
ዘመዱ ውሃዬ
አይኑን እንዳይበት
እንድጠጣው ባቅሜ
እንዲቆረጥ ጥሜ።
የላስቲኵን ጠርሙስ
የፁሁፍ ጋጋታ
የማስታወቂያ መአት
አይፈልግ ውሃዬ
የነጋዴ ሆይታ።
ውሃን አውቀዋለሁ
ውሃ እኔን ያውቀኛል
እኔም የውሃ ነኝ
ውሃ የኔ አካል
ለምጠጣው ውሃ
ብርጭቆ ይበቃል።

A GLASS OF WATER IS ENOUGH.

My mother used to say,
“The dirt of water is not seen at all…”
And I repeat her words today
Saying, “Take all kinds of water away…”
I don’t need them anyway.
But give me a glass of water
That is what I know deeper
I don’t need any advertisement
About different types of water
In a fancy bottle and container
But in a glass for me it is better
As I know water very well
And it is part of my body and soul.

Tirunesh Gemeda, Seattle

Translated from Amharic by Samson Yirsaw

TRANSLATE THIS POEM
Share Button
EXPLORE MORE    |    |    |  

EXPLORE MORE

Amharic  |  birth  |  blessing  |  Chinese  |  drought and thirst  |  family  |  home  |  if water could speak  |  Indigenous  |  justice  |  like water  |  local waters  |  love and loss  |  Lushootseed  |  memory  |  Northgate  |  oceans and seas  |  Punjabi  |  rain  |  rivers and lakes  |  Russian  |  Spanish  |  sweat and tears  |  swim  |  Tlingit  |  toilets and taps  |  transit  |  Vietnamese  |  we are water  |  wildlife  |  Youth
 
Powered By Indic IME