Back to your body of water collection
227/365

WATER IN SKY

ውሃ በሰማይ ሞልቶ በምድር፣
የሚጠማው በዛ በበዛበት አገር።
እዚህማ ሌላ፣
ዕድሜ ለቅጠሉ፣
ተይዟል በመላ፣
ውሃ፣ ውሃ አገሩ ሁሉ።
አየሁ አንድ ፍሬ፣
በውሃ የረካ፣
ልክ እንደ አገሬ፣
እንደ አህጉሬ።
ቶልት እና ሴዳር፣
ስያትል ታድላ፣
ደግነው እግዜብሔር፣
ሕዝቡ ባለመላ፣
አይጠማም ምድር፣
እንኳንስ ሰውና እንስሳ ቅጠሉ፣
አብበው ፋፍተው ይኽው ይታያሉ።

WATER IN SKY

ውሃ በሰማይ ሞልቶ በምድር፣
የሚጠማው በዛ በበዛበት አገር።
እዚህማ ሌላ፣
ዕድሜ ለቅጠሉ፣
ተይዟል በመላ፣
ውሃ፣ ውሃ አገሩ ሁሉ።
አየሁ አንድ ፍሬ፣
በውሃ የረካ፣
ልክ እንደ አገሬ፣
እንደ አህጉሬ።
ቶልት እና ሴዳር፣
ስያትል ታድላ፣
ደግነው እግዜብሔር፣
ሕዝቡ ባለመላ፣
አይጠማም ምድር፣
እንኳንስ ሰውና እንስሳ ቅጠሉ፣
አብበው ፋፍተው ይኽው ይታያሉ።

WATER IN SKY

Even if water is abundant in earth and sky
There are many who are thirsty.
But here in Seattle, thanks to the leaves
There is enough water for all the lives.
I saw one seed with water inside it fully
Just like my continent and my country.
As it owns Told and Cedar, Seattle is lucky
Let’s thank God for not being thirsty.
Let alone human beings, plants look healthy.

Zeg Fanta  60, Seattle

Translated from Amharic by Samson Yirsaw

TRANSLATE THIS POEM
Share Button
EXPLORE MORE    |    |  

EXPLORE MORE

Amharic  |  birth  |  blessing  |  Chinese  |  drought and thirst  |  family  |  home  |  if water could speak  |  Indigenous  |  justice  |  like water  |  local waters  |  love and loss  |  Lushootseed  |  memory  |  Northgate  |  oceans and seas  |  Punjabi  |  rain  |  rivers and lakes  |  Russian  |  Spanish  |  sweat and tears  |  swim  |  Tlingit  |  toilets and taps  |  transit  |  Vietnamese  |  we are water  |  wildlife  |  Youth
 
Powered By Indic IME