የማህበረሰብ የግጥም ሥራ ጥናቶች (ዎርክሾፕ)

የመሬትና የሰውነታችን አብዛኛው ክፍል ውሃ ነው። ሕይወት ያለው ነገር ሁሉ ለመኖር ውሃ ያስፈልገዋል። ከውሃ እና ከእያንዳንዳችን ጋር ግንኙነት ማድረግ ማለት ምን ማለት ነው? እስቲ አብረን ግጥም በመጻፍ ምን እንደሆነ እንወቅ።

እንደምን አሉ! ስሜ ጆርዳን ኢማኒ ኪት ይባላል። ከዚህ በፊት ግጥም ጽፈው ካላወቁ ወይም ብዙ ልምድ የሌለዎት ጸሐፊ ከሆኑ፣ እነዚህ የማህበረሰብ የሥራ ጥናቶች (ወርክሾፕ) ለእርሶ የሚሆኑ ናቸው። በኪንግ ካውንቲ ውስጥ የምኖር ባለቅኔ እና አስተማሪ የኪነ ጥበብ ሰው እንደመሆኔ ሁሉ፣ በዚህ ዓመት የ”የአውቶቡሶች ላይ ግጥም” ሃሳብ በጣም ደስ ብሎኛል።

በሁሉም እድሜ ውስጥ የሚገኙና ሁሉም ሰዎች—ራስዎን ጸሐፊ እንደሆኑ የሚቆጥሩ ቢሆኑም ወይም ባይሆኑም—ውሃ ለጤናችን፣ ለእረፍት ጊዜያችን እና ለፒጀት ሳውንድ ምን ማለት እንደሆን እንዲያስቡበት ተጋብዘዋል። ታትመው በኦንላየን እና በአውቶቡስ ላይ እንዲወጡ ሊያስገቡ የሚችሏቸውን ግጥሞች እንጽፋለን።

ሃሳቦችን ለማግኘት፣ በኪነጥበብ ሥራ፣ በምግብ ለመደሰት፣ ከሰዎች ጋር ለመገናኘት እና “የውሃ አካልዎ” በሚል አርእስት
ግጥሞችን ለመጻፍ ከእኔና ከማህበረሰብዎ ጋር እንዲገኙ ይሁን።

እንዳገኝዎት በጉጉት እጠባበቃለሁ፣
ጆርዳን አማኒ ኪት

የማህበረሰብ የግጥም ሥራ ጥናቶች (ዎርክሾፕ)


ማርኛ

Nigist Selfu

MAY 15, 2016 | 1:00-3:30 PM
SEPTEMBER 18, 2016 | 1:00-3:30 PM

ይበልጥ


Punjabi

Ranjit Kaur

MAY 1, 2016 | 1:30-4:00 PM
SEPTEMBER 11, 2016 | 1:30-4:00 PM

Learn more


Spanish

Jacque Larrainzar

JUNE 4, 2016 | 12:30-3:30 PM
AUGUST 20, 2016 | 1:00-4:00 PM

Learn more


Chinese

Yuping Kwang

JULY 29, 2016 | 10:00 AM-12:00 PM
AUGUST 12, 2016 | 3:00-5:00 PM

Learn more


Urban Native

Tracy Rector

MAY 27, 2016 | 5:30-8:30 PM
SEPTEMBER 17, 2016 | 12:30-3:30 PM

Learn more


African American

Monique Franklin

AUGUST 13, 2016 | 6:00-8:00 PM

Learn more

 
Powered By Indic IME