የማህበረሰብ የግጥም ሥራ ጥናቶች (ዎርክሾፕ)

ሁላችንም በውሃ ድር የተሳሰርን የውሃ አካላት ነን። ውሃ እና የእርስዎ ማንነት ከምንጮች፣ከወንዞች፣ ከሐይቆች፣ ከማዕበሎች፣ ከፏፏቴዎች፣ ከመጸዳጃ ቤቶች እና ከቧንቧ መክፈቻዎች እንደዚሁም አሁን ከሚኖሩበት፣ አለያም በልጅነት ከኖሩባቸው ቤቶች ባገኙት ውሃ ፤ ከዘር  ረግዎ እንኳን ሳይቀር በትዝታ፣ በውሃ ዑደት እና በታሪኮች የተያያዘ መሆኑን አስበውት ያውቃሉ?

እስኪ ይምጡና ከው  ጋር የተያያዘ ታሪክዎን በግጥም ይግለጹ።

በዚህ የተሟላ የግጥም ጽሁፍ ሥራ ጥናት (ዎርክሾፕ) ላይ ስለ Poetry on Buses (አውቶቡስ ላይ ግጥም )ፕሮጄክት እንዲሁም ስለ ተሳታፊ ተቋማት (ፎርካልቸር፣ የሲያትል ከተማ ኪነጥበብና ባህል ጽ/ቤት፣ ሳውንድ ትራንዚት፣ ኪንግ ካውንቲ ሜትሮ፣ የኪንግ ካውንቲ ፍሳሽ ውሃ ማጣሪያ ክፍል፣ የኪንግ ካውንቲ የውሃና የመሬት ሃብት ክፍል፣ እና ሲያትል ፐብሊክ ዩቲሊቲ ) ለማወቅም እድል ያገኛሉ።

ቀለል ያሉ ምግቦችና ለስላሳ መጠጦች ተሰናድቷል::
ማሪም ሆኑ ነባር ገጣሚ ይምጡ ተጋብዘዋል!

የኮሚኒቲ የግጥም ሥራ ጥናት (ዎርክሾፕ) ከኢሳያስ ስወያ (Esayas Siweya) ጋራ

ግንቦት 15, 2016 I ከ 1:00 እስከ 3:30 ከሰዓት

Ethiopian Community Center
8323 Rainier Ave S, Seattle WA 98118

የኮሚኒቲ የግጥም ሥራ ጥናት (ዎርክሾፕ) ከኢሳያስ ስወያ (Esayas Siweya) ጋራ

መስከረም 18, 2016 I ከ 1:00 እስከ 3:30ከሰዓት

Assimba Ethiopian Cuisine
2726 E Cherry St, Seattle, WA 98122

Nigist Selfu

Ethiopian Community
Amharic

 

 
Powered By Indic IME